abridgement
abridgement () ማሳጠር / ያጠረ
- This book is an abridgement of a three-volume history.
- ይህ መጽሐፍ ሦስት ጥራዝ የታሪክ መጻሕፍትን በማሳጠር የተጻፈ ነው
abridgment () ማሳጠር / ያጠረ
- This book is an abridgment of a three-volume history.
- ይህ መጽሐፍ ሦስት ጥራዝ የታሪክ መጻሕፍትን በማሳጠር የተጻፈ ነው