access
access (verb) መድረስ (ግስ)
- Access to the mountainous town is often difficult because of poor roads.
- ከመንገዶች መጥፎነት የተነሳ አብዛኛውን ጊዜ ተራራማ ወደ ሆኑ ከተማዎች መድረስ አስቸጋሪ ነው
gain access () ሊገባ ቻለ / ገባ
- They gained access through a back window.
- ከጓሮ ባለው መስኮት ሊገቡ ቻሉ
- The queue was too big and I couldn't gain access to the theater.
- ሰልፉ ስለበዛብኝ ቲያትር ሳልገባ ቀረሁ
have access to () ለመግባት ቻለ
- All children have access to the library during the afternoon.
- ከሰዓት በኋላ ልጆቹ መጽሀፍት ቤት ለመግባት ይችላሉ
have access to () ለመቅረብ ቻለ
- Only high officials have access to the Emperor.
- ከንጉሠ ነገሥቱ ዘንድ ለመቅረብ የሚችሉት ከፍተኛ ባለሥልጣኖች ብቻ ናቸው
have access to () ለማየት ቻለ
- He has access to the files.
- ዶሴዎቹን ለማየት ይችላል
- He had an access of coughing.
- ሳል ይዞታል