Location via proxy:   [ UP ]  
[Report a bug]   [Manage cookies]                
Jump to content

ግንቦት ፳፰

ከውክፔዲያ
(ከግንቦት 28 የተዛወረ)

ግንቦት ፳፰ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፷፰ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፷፫ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፺፰ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፺፯ ቀናት ይቀራሉ።


  • ፲፱፻፷ ዓ/ም - በአሜሪካ የፕሬዚደንት ምርጫ የዴሞክራት ቡድን እጩ የነበሩት ሮበርት ፍራንሲስ ኬኔዲ በነፍሰ ገዳይ ጥይት ሎስ አንጀለስ ከተማ ላይ ተመተው ነፍሳቸውን ለማዳን የሕክምና እርዳታ ሲቀበሉ አደሩ። ዳሩ ግን በማግሥቱ ግንቦት ፳፱ ቀን ሕይወታቸው አልፋለች።




የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ