computer glossary A
Appearance
(ከEditing computer glossary A የተዛወረ)
A B C D E F G H I J K L M N O P Q R S T U V W X Y Z
32-bit
[አርም]- 32-ቢት
3D
[አርም]- ባለ3 አቅጣጫ
- ስሉስገጽ
- 3-ል (ል- ልኬት)
- 3-ስ (ስ-ስፍረት)
- ባለ 3 ንጻሬ
abandon
[አርም]- ተው
- መተው
abort
[አርም]- አጨንግፍ
- ማጨንገፍ
About
[አርም]- ስለ
Absolute path
[አርም]- ፍፁም ፈለግ
- ፍፁም ዱካ
absolute reference
[አርም]ፍፀም ማጣቀሻ
absolute value
[አርም]- ፍፀም እሴት
- ንጥረ እሴት
accelerator key
[አርም]- አፍጣኝ ቁልፍ
accent
[አርም]- ትእምርት
accent acute
[አርም]- ሹል ትእምርት
- ሹል አመልካች
- ስል ትእምርት
Accent Breve
[አርም]- ቁንፅል ትዕምርት
accent circumflex
[አርም]- ዝባላ ትእምርት
- ዝባላ አመልካች (ዝባላ-ዝቅዝቅ ባላ)
Accent Dieresis
[አርም]- ትዕምርተ ጥቅስ
accent grave
[አርም]- ክብድ ትእምርት
Accent Macron
[አርም]- ትዕምርተ ማክሮን
Accent Tilde
[አርም]- ትዕምርተ ቲልደ
Accept
[አርም]- መቀበል
- ተቀበል
access
[አርም]- መግባት
- መዳረሻ
- ድርሶሽ
- ስድረስ(ግ)
access code
[አርም]- መዳረሻ ኮድ
access key
[አርም]- መዳረሻ ቁልፍ
access permission
[አርም]- መዳረሻ ፈቃድ
access time
[አርም]- መዳረሻ ጊዜ
Accessibility
[አርም]- አቅላይ
- ተመቻችቶነት
- ድርሶሽነት
- አድርሶት
accessory
[አርም]- አቅላይ
- ተቀጥላ
account
[አርም]- መዝገብ
user account
[አርም]- የተጠቃሚ መዝገብ
account number
[አርም]- መዝገብ ቁጥር
across
[አርም]- ባሻገር
action
[አርም]- ርምጃ
activate
[አርም]- አስነሳ (deactivate=አቁም፣ አስተኛ)
- አንቃ
actual
[አርም]- ትክክለኛ-መጠን
adapter
[አርም]- አዛማጅ, አጣማጅ
add-on
[አርም]- ቅጣይ
adhoc (wireless network)
[አርም]- ተጋሪ
(see managed)
advance
[አርም]- ይቅደም
advanced
[አርም]- በጥልቀት
after
[አርም]- በኋላ
again
[አርም]- እንደገና
align
[አርም]- ይሰለፍ
always
[አርም]- ሁልጊዜ
amount
[አርም]- መጠን
analyze
[አርም]- ይመርመር
- ይተንተን
angle
[አርም]- ማዕዘን
answer
[አርም]- መልስ
any
[አርም]- ማንኛውም
Aperture Value
[አርም]- የክፍተት እሴት
appear
[አርም]- ይታይ
architecture
[አርም]- መዋቅር
around
[አርም]- ዙሪያ
arrange
[አርም]- ይስተካከል
assistant
[አርም]- ረዳት
at least
[አርም]- በትንሹ
- ቢያንስ
at most
[አርም]- በትልቁ
attach
[አርም]- አባሪ-ይደረግ
- አያይዝ
attack
[አርም]- ማጥቃት/አጠቃ
- መድፈር
- መደፈር
ASCII
[አርም]- አስኪ (የአሜሪካ የመረጃ መለዋወጫ ደረጃ ኮድ)
auto Arrange
[አርም]- በራስ-ገዝ ይስተካከል
auto filter
[አርም]- በራስ-ገዝ ይጣራ
auto fit
[አርም]- በራስ-ገዝ ይመጠን
axe
[አርም]- መጥረቢያ
abort
[አርም]- ይቁም
about
[አርም]- ስለ
absolute
[አርም]- ፍፁም
accelerator
[አርም]- አፍጣኝ
accent
[አርም]- ማስረገጥ
accept
[አርም]- ይቀበል
access (n)
[አርም]- መግባት
access (v)
[አርም]- ይገባ
permission
[አርም]- ፈቃድ
accessibility
[አርም]- የመግባት ባህሪ
accessing
[አርም]- እየገባ ነው
accessories
[አርም]- አጋዥ ፕሮግራሞች
account
[አርም]- መዝገብ
accuracy
[አርም]- ትክክለኛነት
accurate
[አርም]- ትክክል
acronym
[አርም]- ምኅፃረ-ቃል
action
[አርም]- ተግባር
actions menu
[አርም]- የትግባሮች ሜኑ
activate
[አርም]- ይሂድ
active
[አርም]- ሂደት-ላይ
- ገቢር(ስ)(ቅ?)(ቢ አይጠብቅም)
acute
[አርም]- አጣዳፊ
adapter
[አርም]- መጣኝ
add
[አርም]- ይጨመር
add-on help
[አርም]- የተቀጣይ-ፕሮግራም መመሪያ
add-on
[አርም]- ተቀጣይ-ፕሮግራም
address book
[አርም]- የአድራሻ መዝገብ
address
[አርም]- አድራሻ
adjust
[አርም]- ይስተካከል
administrator setup
[አርም]- የአስተዳዳሪ ስየማ
administrator
[አርም]- አስተዳዳሪ
affect
[አርም]- ተፅዕኖ
alert (n)
[አርም]- ማስጠንቀቂያ
alert (v)
[አርም]- ያስጠንቅቅ
alert me
[አርም]- አስጠንቅቀኝ
algorithm
[አርም]- አልጎሪዝም
alias
[አርም]- ምስለኔ
alignment
[አርም]- ማስተካከል
all
[አርም]- ሁሉም
allocate
[አርም]- ይደልደል
allocation (n)
[አርም]- አደላደል
allocation (v)
[አርም]- ድልደላ
allow popup from this site
[አርም]- ከዚህ ገፅ ለሚመጡ ዘላይ መስኮቶች ይፈቀድ
allow
[አርም]- ይፈቀድ
alphabetic text character
[አርም]- የፊደል ቅደም-ተከተል ጽሐፍ
alphabetic
[አርም]- የፍደል ቅደም ተከተል
የፊደል ተራወረድ
alter
[አርም]- ይቀየር
alternative
[አርም]- አማራጭ
ampersand
[አርም]- የላቲን እና(&) ምልክት
anchor
[አርም]- መልሕቅ
angle brackets
[አርም]- ማዕዘን ቅንፍ
animate
[አርም]- ተንቀሳቃሽ-ምስል-ይሰራ
animation
[አርም]- ተንቀሳቃሽ-ምስል-መስራት
anniversary
[አርም]- መታሰቢያ ቀን
anonymity
[አርም]- ስም-ሳይጠራ
anonymous
[አርም]- ስም-አልባ
- ስምየለሽ
- ስመ-ድብቅ
antivirus
[አርም]- ፀረ-ቫይረስ
apostrophe
[አርም]- ጭረት
apparition
[አርም]- እንግዳ-ነገር
appears to be
[አርም]- ይመስላል
applet
[አርም]- ንዑስ-ፕሮግራም
application (s)
[አርም]- መጠቀሚያ ፕሮግራም
application
[አርም]- መጠቀሚያ ፕሮግራም
apply
[አርም]- ይጠቀም
appointment
[አርም]- ቀጠሮ
arc
[አርም]- አርክ
arccosine
[አርም]- አርክ-ኮሳይን
archive (n)
[አርም]- ግምጃ-ቤት
archive (v)
[አርም]- ይኑር
archiving
[አርም]- ማኖር
- ማስቀመጥ
argument
[አርም]- ወሳኝ-ተለዋጭ
array formula
[አርም]- ድርድር ፎርሙላ
array
[አርም]- ድርድር
arrow
[አርም]- ቀስት
article
[አርም]- ቁሳቁስ
artificial
[አርም]- አስመሳይ
ascending
[አርም]- ወጪ
assign
[አርም]- ይመደብ
assigned
[አርም]- ተመድቧል
associate
[አርም]- ይጎዳኝ
association
[አርም]- ማጎዳኘት
asterisk
[አርም]- ኮከብ-ነጥብ
at
[አርም]- በ
attachment
[አርም]- አባሪ
attention
[አርም]- ትኩረት
attribute(s)
[አርም]- ጠባየ-አንቀጽ
- ባህሪ
atttach
[አርም]- አባሪ-ይሁን
audio
[አርም]- ድምፅ
authenticate
[አርም]- ይረጋገጥ
authentication
[አርም]- ማረጋገጥ
authenticity
[አርም]- የተረጋገጠ-መሆን
author
[አርም]- ደራሲ
authorization
[አርም]- መፍቀድ
auto correct
[አርም]- በራስ ይስተካከል
- በራስ-ገዝ ይስተካከል
auto detected
[አርም]- በራስ-ገዝ የተገኘ
auto
[አርም]- ራስ
- በራስ-ገዝ
auto-detect
[አርም]- በራስ-ገዝ ይገኝ
auto-reliable
[አርም]- በራስ-ገዝ ይታመን
autoFormat (n)
[አርም]- በራስገዝ-ማዘጋጀት
autoFormat (v)
[አርም]- በራስገዝ-ይዘጋጅ
autocomplete
[አርም]- በራስገዝ-ይሞላ
autoformat
[አርም]- በራስገዝ-ማዘጋጀት
autoload
[አርም]- በራስገዝ-ይምጣ
automatic detection
[አርም]- በራስ-ገዝ ማግኘት
automatic
[አርም]- በራስ-ገዝ
updating
[አርም]- ማሻሻል
available
[አርም]- አለ
average
[አርም]- ማዕከላዊ
axis
[አርም]- እንዝርት