computer glossary C
Appearance
(ከEditing computer glossary C የተዛወረ)
A B C D E F G H I J K L M N O P Q R S T U V W X Y Z
computer
[አርም]- አስሊ
- ቀማሪ
- ኮምፑተር
credential
[አርም]ማንነትመረጃ
crop
[አርም]- መመጠን
CAPS LOCK key
[አርም]- የላቲን-ትልቅ-ፊደሎች-ማስነሻ-ቁልፍ
CD/CD-ROM/compact disk
[አርም]- ሲዲ
CPU (central processing unit)
[አርም]- ማዕከላዊ አስሊ
CRC
[አርም]- ያልተጠበቀ ስህተት መቆጣጠሪያ
calendar
[አርም]- ቀን መቁጠሪያ
catalog
[አርም]- ማውጫ
categories
[አርም]- ምድቦች
center
[አርም]- ማዕከል
channel
[አርም]- አስተላለፊ
- አስተላለፈ
- መንገድ
character
[አርም]- ፊደል
chat
[አርም]- ተጫወት
- ተወያይ
check
[አርም]- መፈተሽ
- ፈትን
checksum
[አርም]- ቆጣሪ
- ቼክሰም
classify
[አርም]- መድብ
client
[አርም]- ጠሪ (server=ተጠሪ)
- ደንበኛ
Clipboard
[አርም]- የቅጂ-ሰሌዳ
comparison
[አርም]- ማመዛዘን
confirm
[አርም]- ይስማሟል
- ተስማማ
contact
[አርም]- ወዳጅ
continuous
[አርም]- የተያያዘ
corner
[አርም]- ጠርዝ
Ctrl (control)
[አርም]- የኮንትሮል መጥሪያ
currency
[አርም]- ገንዘብ
current
[አርም]- ወቅታዊ
cache
[አርም]- ካሽ
calculator
[አርም]- አስሊ
call preference
[አርም]- የመደወል ምርጫዎች
waiting
[አርም]- በመጠበቅ-ላይ
call
[አርም]- ጥሪ
call-in
[አርም]- ጥሪ..ከ
call-out
[አርም]- ጥሪ..ወደ
callback
[አርም]- ይደውሉልኝ-ጥሪ
cancel
[አርም]- ይቅር
- ሰርዝ
capital letters
[አርም]- ትልቅ-የላቲን-ፊደላት
capitalization
[አርም]- ወደ ትልቅ-የላቲን-ፊደላት መቀየር
capitals
[አርም]- ትልቅ-የላቲን-ፊደላት
caps
[አርም]- ትልቅ የላቲን ፊደላት
caption
[አርም]- ጥቅስ
capture (v)
[አርም]- ይያዝ
- ያዝ
carbon copy (cc)
[አርም]- ካርቦን ኮፒ (ካኮ)
- ግልባጭ
- ፎቶ ኰፒ
carriage return
[አርም]- መላሽ መጥሪያ
carrying case
[አርም]- መያዣ-ቦርሳ
cascade
[አርም]- እጅብ-ሂደት
case sensitive
[አርም]- ትልቅና ትንሽ የእንግሊዘኛ ፊደሎች የተለያየ እሴት አላቸው
- ቁንፊ-መ'ጣኝ ("ጣ" ይጠብቃል)
- ቁንፊ መ'ዛኝ ("ዛ" ይጠብቃል)
- ፊደል-መ'ጣኒ ("ጣ" ይጠብቃል)
- ቁንፊ-መ'ዘን ("ዘ" ይጠብቃል)
- ቁንፊ-ጠ'በቅ ("በ" ይጠብቃል)
- መጠነ-ጠ'በቅ ("በ" ይጠብቃል)
- ከላይ ያሉትን አንዱን ወይንም የተሰደሩንት በማመሳከር #የመሰለን ሃረግ ፈጥሮ መጠቀም ይቻላል።
category
[አርም]- ምድብ
cell
[አርም]- ክፍል
- ህዋስ
- አሃድ
certificate manager
[አርም]- ምስክር አስተዳዳሪ
certificate viewer
[አርም]- ምስክር-ቃል መመልከቻ
certificate
[አርም]- ምስክር-ቃል
change
[አርም]- ይለወጥ
channel (n)
[አርም]- መስመር
chapter
[አርም]- ምዕራፍ
character set
[አርም]- የፊደል-ስብስብ
chart
[አርም]- ሰንጠረዥ
chat group
[አርም]- የውይይት ክበብ
chat
[አርም]- ውይይት
check (n)
[አርም]- ማረጋገጥ
check (v)
[አርም]- ይረጋገጥ
check box
[አርም]- ማረጋገጫ-ሳጥን
check for
[አርም]- ይረጋገጥ
checksum
[አርም]- መቆጣጠሪያ-ድምር
child (hierarchy)
[አርም]- ልጅ (ተወራራሽ)
children (hierarchy)
[አርም]- ልጆች (ተወራራሽ)
chime
[አርም]- ደወል
chip
[አርም]- ኤሌክትሮ-ገል
choose
[አርም]- ይመረጥ
chooser
[አርም]- መራጭ
chunks
[አርም]- ጭብጥ-ይዘት
cipher
[አርም]- የሚስጢር-ኮድ
ciphers
[አርም]- የሚስጢር-ኮዶች
circle
[አርም]- ክብ
citation
[አርም]- ሽልማት
clash
[አርም]- ግጭት
class
[አርም]- መደብ
clear (a)
[አርም]- ይጽዳ
clear
[አርም]- ይጽዳ
click
[አርም]- መጫን
client
[አርም]- ጠሪ
client-server relationship
[አርም]- ጠሪ-ተጠሪ ግንኙነት
clients
[አርም]- ጠሪዎች
clip
[አርም]- መያዣ
clipboard
[አርም]- መያዣ-ሰሌዳ
clobber
[አርም]- ይምታ
clock
[አርም]- ሰዓት
clone
[አርም]- የተኮረጀ
close (a)
[አርም]- ይዘጋ
close
[አርም]- ይዘጋ
closer
[አርም]- ጠጋ-ይበል
closest
[አርም]- አጠገብ-ያለው
code
[አርም]- ኮድ
collaboration
[አርም]- ትብብር
collapse
[አርም]- ውድቀት
collate
[አርም]- በቅደም ተከተል ይደርደር
collect e-mail
[አርም]- ኤመልዕክ ይሰብሰብ
collection
[አርም]- ስብስብ
colon
[አርም]- ኮለን
color capabilities
[አርም]- የቀለም ችሎታ
color
[አርም]- ቀለም
colorspace
[አርም]- የቀለም-ቦታ
colour resolution
[አርም]- የቀለም ድምቀት
column span
[አርም]- የዐምድ ስፋት
የወርድ ስፋት
column
[አርም]- ዐምድ
በስሌት ሰሌዳ የአጠቃቀሙ አውድ ትርጉሙ ሲስጥ - giving the translation in the spread sheet usage context
ወርድዮሽ (ወርድ) - column
አግድሞሽ (አግድም) - row
com port (communications port)
[አርም]- የመገናኛ በር
combination
[አርም]- ቅንጅት
combine
[አርም]- ይቀናጅ
combo box
[አርም]- ሁለገብ ሳጥን
comma
[አርም]- ኮማ
command (n)
[አርም]- ትዕዛዝ
command line (n)
[አርም]- ትዕዛዝ መስጫ
command line invocations
[አርም]- ትዕዛዝ መስጫ ማስነሳት
command
[አርም]- ትዕዛዝ
comment
[አርም]- አስተያየት
common
[አርም]- ተራ
company
[አርም]- ኩባንያ
compare
[አርም]- ይመዛዘን
compatibility
[አርም]- መስማማት
compatible
[አርም]- ተስማሚ
compile
[አርም]- ይቀናበር
complete
[አርም]- ሙሉ
complex
[አርም]- ውስብስብ
component
[አርም]- ክፍለ-ነገር
ንኡሥ ክፍል
compose
[አርም]- ይርቀቅ
composer
[አርም]- ደራሲ
compress
[አርም]- ይታመቅ
compression
[አርም]- እመቃ
computer
[አርም]- ኮምፕዩተር
computer-literate
[አርም]- ስለኮምፕዩተር የተማረ
የአስሊ ጠቢብ
concatenate
[አርም]- ይያያዝ
concatenations
[አርም]- ማያያዝ
condense
[አርም]- ይጥበብ
condition
[አርም]- ቅድመ-ሁኔታ
conditional
[አርም]- በቅድመ-ሁኔታ
configuration file
[አርም]- የማመቻቻ ሰነድ
configuration utility
[አርም]- የማመቻቻ ፕሮግራም
configuration
[አርም]- ማመቻቸት
- ማዋቀር
configure
[አርም]- አስተካክል
- አመቻች
- አዋቅር
- አሰናዳ
- አመቻች
- ሙቅረት
- መዋቅር
confirmation
[አርም]- መስማማት
- ማረጋገጥ
conflict
[አርም]- ግጭት
connect to a server
[አርም]- ከተጠሪ ይገናኝ
connect
[አርም]- አገናኝ
connection failure
[አርም]- የማገናኘት መሰናከል
connection string
[አርም]- የግንኙነት ሐረግ
connection
[አርም]- ግንኙነት
connector
[አርም]- አገናኝ
constant
[አርም]- የማይቀየር
console
[አርም]- መደብ
Content
[አርም]- ይዘት
context
[አርም]- አግባብ
continue
[አርም]- ይቀጥል
contrast
[አርም]- ይነጻጸር
control (n)
[አርም]- ቁጥጥር
control (v)
[አርም]- ቁጥጥር ይደረግበት
control panel
[አርም]- መቆጣጠሪያ ገበታ
controller cards
[አርም]- ተቆጣጣሪ ካርዶች
controls
[አርም]- መቆጣጠርያዎች
conventional
[አርም]- ተለምዷዊ
converge
[አርም]- መሰብሰብ
convergence
[አርም]- መሰብሰብ
conversion
[አርም]- መለወጥ
convert
[አርም]- ይለወጥ
converter
[አርም]- ለዋጭ
cookie
[አርም]- የቃኚ-ማስታወሻ
coordinate
[አርም]- ይቀነባበር
copy
[አርም]- ኮፒ
- ቅጂ
copyright
[አርም]- የኮፒ-መብት
የቅጂ መብት
core
[አርም]- ማዕከል
correction
[አርም]- እርማት
corrupt
[አርም]- የተበላሸ
corrupted
[አርም]- የተበላሸ
count
[አርም]- ይቆጠር
መቁጠር ወይንም ቁጥር
counter
[አርም]- ቆጣሪ
country code
[አርም]- የአገር ኮድ
cover page
[አርም]- ልባድ
cracker
[አርም]- ሰባሪ
crash
[አርም]- ግጭት
create links
[አርም]- ጠቋሚ ይፈጠር
create shortcut
[አርም]- አቋራጭ ይፈጠር
create
[አርም]- ይፈጠር
creator
[አርም]- ፈጣሪ
credentials
[አርም]- መረጃ
credits
[አርም]- ተሳታፊዎች
criteria
[አርም]- ቅድመ-ሁኔታ
criterium
[አርም]- ቅድመ-ሁኔታ
critical
[አርም]- ወሳኝ
- ሰባሪነጥብ
crop
[አርም]- ይቆረጥ
cross
[አርም]- መስቀል
cross-post (v)
[አርም]- ተሻግሮ-ይላክ
cross-posting
[አርም]- አሻግሮ-መላክ
crosshair pointer
[አርም]- መስቀለኛ-አመልካች
cross reference
[አርም]- መስቀለኛ-አጣቃሽ
cube
[አርም]- አንኳር
curly brackets
[አርም]- ጥምልል ቅንፍ
curly quotes
[አርም]- ጥምልል ጥቅስ
cursor
[አርም]- ጠቋሚ
curve
[አርም]- ኩርባ
custom
[አርም]- ለተጠቃሚ-እንደሚመች-የተሰራ
customize
[አርም]- ለተጠቃሚ-እንደሚመች-ይስተካከል
customized
[አርም]- ለተጠቃሚ-እንደሚመች-ተስተካክሏል
cut
[አርም]- ይቆረጥ
cyan
[አርም]- ዉሃ ሰማያዊ
cylinder
[አርም]- ክብ-አምድ