Location via proxy:   [ UP ]  
[Report a bug]   [Manage cookies]                
Jump to content

አሥራ አምስት

ከውክፔዲያ

አሥራ አምስት በተራ አቆጣጠር ከአሥራ አራት የሚከተለው ቁጥር ነው።

ምልክቱ ከግዕዝ እንደ ተወረሰ ፲፭ ነው፣ ይህም ከአሥር እና አምስት ምልክቶች ነው።

በብዙ ልሳናት የሚገኘው ምልክት 15ሕንዳዊ ቁጥር ምልክቶች 1 (አንድ) እና 3 (አምስት) ነው። ከዚያ አስቀድሞ በሮማውያን ቁጥር ምልክቶች የ«አሥራ አምስት» ምልክት «XV» ነበር።