Location via proxy:   [ UP ]  
[Report a bug]   [Manage cookies]                
Jump to content

እዣ

ከውክፔዲያ

እዣደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልልና የጉራጌ ዞን ወረዳ ነው። ስሙ የመጣውም ከሚኖሩበት ሰባትቤት ጉራጌ ብሔሮች የአንዱ ነው፤ እነሱም እዣኛ (ጉራግኛ) ተናጋሪዎች ናቸው።

ከ1999 ዓም በፊት የቀድሞው እዣና ወለኔ ወረዳ ክፍል ነበረ። በእዣ ውስጥ ያለው ዋና ከተማ አገና ነው። ከአገነና በተጨማሪ ሻመነ ቦዠባር አምበለሊ ፍንትየ የመሳሰሉ ገበያዎች አሉ