Location via proxy:   [ UP ]  
[Report a bug]   [Manage cookies]                
Jump to content

ፕላኔት

ከውክፔዲያ

ፕላኔት (ፈለክ) ወይም ፕላኔቶች (ፈለኮች) በአንድ ኮከብ ዙሪያ ለመዞር እና በራሳቸው ዛቢያ ለመሽከርከር የሚያስችል ስበት (ለምሳሌ መሬት የመሬት ስበት እንዳላት ሁሉ) ያላቸው የሰማያዊ አካላት ናቸው። ለምሳሌ ሚልክ ዌይ የሚባለው የክዋክብት ስብስብ ወይም ረጨት መሃል ላይ ፀሐይ የምትባል ኮከብ ስትኖር በዙሪያዋ የሚሽከረከሩ ዘጠኝ ፕላኔቶች አሉ።