Location via proxy:
[ UP ]
[Report a bug]
[Manage cookies]
No cookies
No scripts
No ads
No referrer
Show this form
Jump to content
Main menu
Main menu
move to sidebar
hide
ማውጫ
ዋና ገጽ
የማኅበረሰብ አዳራሽ
ወቅታዊ ጉዳዮች
በቅርቡ የተቀየሩ
ገጽ በነሲብ
መመሪያ
ፍለጋ
ፈልግ
Appearance
ርዳታ
Create account
ለመግባት
የኔ መሣርያዎች
ርዳታ
Create account
ለመግባት
Pages for logged out editors
learn more
Contributions
የኔ ውይይት
«
computer glossary S
» ማዘጋጀት / ማስተካከል
Add languages
ገጽ
ውይይት
አማርኛ
ለማንበብ
አርም
ታሪኩን አሳይ
የስራ ሳጥን
Tools
move to sidebar
hide
Actions
ለማንበብ
አርም
ታሪኩን አሳይ
General
ከዚህ ገጽ ጋር የተያያዙ
የተዛመዱ ለውጦች
ፋይል ስደድ
ልዩ ገጾች
የዚህ ገጽ መረጃ
Get shortened URL
Download QR code
ሌሎች ፕሮጀክቶችን
Appearance
move to sidebar
hide
ማስጠንቀቂያ:
እርስዎ አሁን በአባል ስምዎ ያልገቡ ነዎት። ይህን ገፅ ማዘጋጀት፣ ማረምና ማስተካከል ይችላሉ፤ ነገር ግን ያደረጉት ለውጥ በአባልነት ስምዎ ሳይሆን በድህረ ገፅ የመለያ ቁጥር አድራሻዎ (IP address) በገፁ የለውጥ ታሪክ ላይ ይመዘገባሉ።
Anti-spam check. Do
not
fill this in!
[[computer glossary A|A]] [[computer glossary B|B]] [[computer glossary C|C]] [[computer glossary D|D]] [[computer glossary E|E]] [[computer glossary F|F]] [[computer glossary G|G]] [[computer glossary H|H]] [[computer glossary I|I]] [[computer glossary J|J]] [[computer glossary K|K]] [[computer glossary L|L]] [[computer glossary M|M]] [[computer glossary N|N]] [[computer glossary O|O]] [[computer glossary P|P]] [[computer glossary Q|Q]] [[computer glossary R|R]] [[computer glossary S|S]] [[computer glossary T|T]] [[computer glossary U|U]] [[computer glossary V|V]] [[computer glossary W|W]] [[computer glossary X|X]] [[computer glossary Y|Y]] [[computer glossary Z|Z]] == SCROLL LOCK key == # የቁጥር-ቁልፎች-ማስነሻ-ቁልፍ == SHIFT key == # የሺፍት ቁልፍ፤ ቀያሪ ቁልፍ == SQL == # መደበኛ-የመጠይቅ-ቋንቋ == scheme == # መርሃ-ግብር == sequence == # ተከታታይ # ቅጥልጣይ == sensor == # ሰሚ == serial == # ተከታታይ (parallel=ጎንለጎን) == serie == # ተከታታይ == server == # አገልጋይ # ተጠሪ # ካዳሚ # መጋቢ አቅራቢ- server አቅርቦት - to serve የአቅርቦት መረብ - server based network == Service == # ግልጋሎት == Service Pack == # ተጨማሪ-የማሻሻያዎች-ጥቅል # የመጠገኛ ስብስብ == set == # ሰይም ሥብሥብ == shading == # ጥላ ማጥላት - to shade (shading) ጥላት - shade == sharing == # መጋራት == shell == # ቀፎ == side == # ጎን == spacing == # ክፍተት == speaker == # ተናጋሪ == special == # ልዩ == spelling == # የቃላት አጻጻፍ stack የስራ-ክምር ste street መንገድ == stretch == # ይዘርጋ # ዘርጋ # መዘርጋት strict ጥብቅ Strikeout ይስረዝ subtotal ድምር suggest ምክር suggestion አስተያየት synchronize ይጣመር save ይኑር ጠብቕ scalable ተመጣኝ scale (v) ይለካ scale መለኪያ scan (v) ስካን scanner ስካነር scenario ሁኔታ schedule ቀጠሮ schema ረቂቅ-ንድፍ screen ስክሪን screensaver ስክሪን-ጠባቂ screenshot የስክሪን ምስል script መሪ-ጽሑፍ scroll bar ማንፏቀቂያ-ዘንግ scroll ይንፏቀቅ search engine አሳሽ ሞተር search ይፈለግ second ሁለተኛ section ክፍል sectors ክፍሎች secure (n) ደህንነቱ የተጠበቀ secure (v) ደህንነቱ ይጠበቅ security warning የደህንነት ማስጠንቀቂያ security ደህንነት see also ይህንንም ይመለከቷል select all ሁሉም ይመረጥ select ይመረጥ selection ምርጫ selector መራጭ semi-colon የላቲን ነጠላ-ሰረዝ semicolon የላቲን ነጠላ-ሰረዝ send ይላክ sender ላኪ separator (delimiter) ከፋፋይ server ተጠሪ service አገልግሎት session ክፍለ ጊዜ set as ይሰየም እንደ set to true እውነት ተብሎ ይሰየም set (v) ይሰየም set (n) ስብስብ settings ስየማዎች setup ተከላ shade ጥላ shadow ጥላ share (v) መጋራት share (n) የመጋራት-ደንብ sharpness ስለት sheet ንጣፍ shortcut አቋራጭ show ይታይ shut down ይዘጋ shutdown ይዘጋ sidebar የጎን-ማስጫ sign in ይግቡ sign off ይውጡ signal ምልክት signature ፊርማ simple ቀላል sine ሳይን single-click አንዴ-መጫን site ገጽ size መጠን skip ይዘለል slash መስመር slave (adj) ተከታይ slide ይንሸራተት slider አንሸራታች slow ቀስ-ያለ small capitals በትንሹ የተጻፉ ትልቁ የእንግሊዘኛ ፊደላት small caps በትንሹ የተጻፉ ትልቁ የእንግሊዘኛ ፊደላት smiley የስሜት-ምልክቶች snapshot ምስል == software == # ልስልስ አካል # ፕሮግራም [[ተሠኪ አካል (ተሠኪ)]] ሶፍት ዌር - ምሳሌ ዓ.ነ "አስፈላጊው ተሠኪ ተፅፎ ተለቋል። የሚቀረው፣ ገዝቶ አምጥቶ ካስሊው በመጫንና በማቀናጀት፣ ሥራውን ባጣዳፊ መጀመር ነው" [[መሥኪያ አካል (መሥኪያ)]] ሃርድ ዌር - ምሳሌ ዓ.ነ "የመሥኪያ አካል እጥረት አለብን። ሲበላሹ ለማስጠገን ያስቸግራል ወይንም ከልምድ እንዳየነው ትክክል አይመጣም" በተጨማሪ፣ ተሰኪ አካል software ካልነው፣ software program የሚለውን፣ [[ተሰኪ አካል ሰብስብ (ተስኪ ስብስብ)]] እንዲሁም፣ program [[ስብስብ]] ልንለው እንችላለን። == sort criteria == # የቅደም-ተከተል ደንብ የምደባ ደንብ የፈር ደንብ የፈርጅ መለኪያ መፈረጅ - to sort == sort == # በቅደም-ተከተል ይቀመጥ መድብ ምደባ ቅጥ == order == # ቅደም-ተከተል ፈርጅ == sorting == # በቅደም-ተከተል በማስቀመጥ ላይ ቅጥ ማስያዝ መፈረጅ ፍረጃ sound ድምፅ source ምንጭ space ስፍራ spacebar የክፍት-ቦታ ቁልፍ spam (v) ስፓም specify ይገለጽ speech ንግግር speed ፍጥነት spell checker የፊደል-ግድፈት-አራሚ spell checking የፊደል-ግድፈት በማረም ላይ spell-checker የፊደል-ግድፈት-አራሚ == spelling == # ፊደለቃል == split == # ይሰንጠቅ (ግስ) # ስንጥቅ (ስም) == spreadsheet == # ባለሰንጠረዥ-ማስሊያ የስሌት ገበታ የስሌት ንጣፍ == square brackets == # ማዕዘን ቅንፍ == stable (software) == # የተገራ == standalone == # ራሱን-የቻለ # ራስቻይ == standard == # መደበኛ == standby == # ይጠባበቅ (ግስ) # ተጠባበቅ (ትዕዕዛዝ) == start page == # መጀመሪያ ገጽ == start == # ይጀመር # ጀምር ሠረቀ = ወጣ ፣ ብቅ አለ / ሠሪቅ = የወጣ ፣ ብቅ ያለ / ምሥራቅ = መውጫ/ ሠረቀ ብርኃን = ብርኃን ወጣ ሠርቅ = start ዳግምሠርቅ = restart == startup == # ጀማሪ ፕሮግራሞች # ቀድሞ ተነሽ ስልቶች == statement == # አረፍተ-ነገር == static IP-address == # ቋሚ የኢንተርኔት ወግ አድራሻ ቋሚ የመረብ አድራሻ == statistics == # የቍጥር መረጃ ጥናት # ቀመር == status == # ደረጃ # ሁኔታ == stop == # ይቁም # ቁም == storage == # ካዝና # ማኅደር == store == # ይኑር # አኑር # አስቀምጥ == story == # ታሪክ == straight quotes == # ቀጥታ ጥቅስ == string (n) == # ሐረግ (ስም) == structure == # ቋሚ # ቅስር == stuck == == style sheet == # ዘይቤ ንጣፍ == style == # ዘይቤ subfolder ንዑስ-ዶሴ subject line የጉዳይ መስመር subject ጉዳይ submenu ንዑስ-ምርጫ submit ይግባ subscribe ይመዝገብ subscription የደምበኝነት-ምዝገባ subsidiary በስር-የሚስተዳደር substitute ይተካ substitution መተካት suffix ባዕድ-መድረሻ suite የተሟላ sum ድምር summary ማጠቃለያ supplemental ተጨማሪ support ርዳታ surf ይታሰስ suspend ይቁም switch ይቀየር symbol መለያ-ምልክት synchronization ማጣመር synonym ተመሳሳይ syntactical error ሰዋሰው-ስህተት syntax error የሰዋሰው ስህተት syntax ሰዋሰው == system == # ሲስተም # ስርዓት # ገዢ ስልት (OS) [[መደብ:የኮምፕዩተር መድብለ-ቃላት]]
ማጠቃለያ:
By saving changes, you agree to the
Terms of Use
, and you irrevocably agree to release your contribution under the
CC BY-SA 4.0 License
and the
GFDL
. You agree that a hyperlink or URL is sufficient attribution under the Creative Commons license.
አጥፋ
መመሪያ ማረም
(ባዲስ መስኮት ውስጥ ይከፈታል።)