abrupt
Appearance
abrupt (adv) ድንገተኛ
- The road is full of abrupt turns.
- መንገዱ ድንገተኛ ጥምዝምዝ ይበዛበታል
- We noticed an abrupt change in his attitude.
- በሁኔታው ድንገተኛ መለዋወጥ ተመለከትን
abrupt (adv) በድንገት
- The abrupt awakening was caused by a noise.
- በድንገት የነቃው በጩኽት ምክንያት ነበር
- The road made an abrupt rise up the hill.
- መንገዱ ዳገቱ ላይ ሲደርስ አሸቅቦ ይወጣል
abrupt manner ግልፍተኛ
- He has a very abrupt manner.
- በጣም ግልፍተኛ ነው