acclaim
Appearance
acclaim (verb) የጋለ አድናቆቱን ገለጸ(ለት)
- The crowd acclaimed the fireman for rescuing two people from the burning house.
- የእሳት አደጋ ተከላካዩ ከተቃጠለው ቤት ውስጥ የሁለት ሰዎች ሕይወት ስላተረፈ ሕዝቡ የጋለ አድናቆቱን ገለጸለት
be acclaimed ()ተብሎ ተጨበጨበ(ለት)
- He was acclaimed winner of the race.
- የእሽቅድምድሙ አሸናፊ ተብሎ ተጨበጨበለት
acclaim (noun) በጭብጨባ እና በእልልታ / በሆታ
- The Emperor was greeted with acclaim.
- ንጉሠ ነገስቱን በጭብጨባ እና በእልልታ ተቀበሏቸው
- The birth of the new nation was greeted with acclaim.
- ያዲሱን አገር መመስረት በሆታ ተቀበሉት