Location via proxy:   [ UP ]  
[Report a bug]   [Manage cookies]                
Jump to content

ቢራ

ከውክፔዲያ
የ06:49, 22 ኦገስት 2021 ዕትም (ከCommonsDelinker (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ቢራ በአለም ዙሪያ እንደሚገኝ ማናቸውም እንደ ጠላ የሚመስል የመጠት አይነት ነው።

ከጥንት ጀምሮ ቢራ ከእህል ባብዛኛውም ከገብስ ይቦካል፤ በዘመናዊ ፈረንጅ ቢራ ውስጥ በጌሾ ተክል (Rhamnus prinoides) ፈንታ ሌላ እፅ በተለይ ፈረንጅ ጌሾ (Humulus lupulus) ይጨመራል።