ኦታዋ
Appearance
ኦታዋ (እንግሊዝኛ፦Ottawa) የካናዳ ዋና ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 812,129 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 45°25′ ሰሜን ኬክሮስ እና 75°43′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
የተመሠረተው በ1818 ዓ.ም. ሲሆን በ1847 ዓ.ም. ስሙ ከባይታውን ወደ ኦታዋ ተቀየረ። በ1850 ዓ.ም. ዋና ከተማ ሆነ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |