Location via proxy:   [ UP ]  
[Report a bug]   [Manage cookies]                
Jump to content

ጀርመንኛ

ከውክፔዲያ

ጀርመንኛ የምዕራብ-ጀርመናዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ሲሆን ወደ 120 ሚሊዮን የሚጠጋ ሕዝብ እንደሚጠቀምበት ይገመታል። ጀርመንኛ በዋነኝነት የሚነገረው ግን በ ጀርመንስዊትዘርላንድ እና ኦስትሪያ ሲሆን በአጠቃላይ ግን 38 በሚሆኑ አገሮች ውስጥ ይነገራል።