Location via proxy:   [ UP ]  
[Report a bug]   [Manage cookies]                
Jump to content

ከውክፔዲያ
የ«ጎ» ጨዋታ

ወይም በቻይንኛወይጪ እጅግ ጥንታዊ የሠንጠረዥ አይነት ጨዋታ ነው። በአፈታሪካዊ ልማድ በኋሥያ ንጉሥ ያው ልጁን ዳንዡ ለማስደሰት ተፈጠረ። በሠንጠረዥ 19 x 19 መስመሮች አሉ። የተቃዋሚውን ድንጋዮች በሙሉ በመክበብ ይጠፋሉ (ከሠንጠረዡ ይወገዳሉ።) ከጥንት ጀምሮ በጣም የሚወደድ ጨዋታ ሆኖአል። ዛሬ በተለይም በኢንተርኔት ላይ እጅግ ብዙ የ«ጎ» ድረ ገጾች ይገኛሉ። በነዚህ ድረገጾች ማንም ሰው በኮምፒውተር ላይ ከሌላ ተጫዋች ጋር ወይንም ከኮምፒውተር ተጫዋች ጋር ሊጫወት ይችላል።

የውጭ መያያዣዎች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]