ሙሉ ጣት ሸሆኔ
Appearance
ሙሉ ጣት ሸሆኔ (Artiodactyla) በዘመናዊ ሥነ ሕይወት የጡት አጥቢዎች ክፍለመደብ ነው።
በክፍለመደቡም ውስጥ ያሉት አስተኔዎች፦
- የግመል አስተኔ - ግመል ወዘተ.
- የአሳማ አስተኔ - እሪያ፣ አሳማ ወዘተ.
- የፐካሪ አስተኔ - በደቡብ አሜሪካ፣ አሳማ-መሳይ እንስሶች
- የጉማሬ አስተኔ - ጉማሬና ድንክ ጉማሬ
- የቀጭኔ አስተኔ - ቀጭኔና ዖካፒ *
- የቶራ አስተኔ - ሚዳቋ፣ ፍየል፣ በግ፣ ላም፣ በሬ፣ ድኩላ ወዘተ. *
- የፈረንጅ አጋዘን - ካሪቡ ወዘተ. *
- የዝባድ አጋዘን - እስያ ብቻ *
- ሹካ-ቀንድ አጋዘን - ስሜን አሜሪካ ብቻ *
- የዓሣንበሪ አስተኔ - የውቅያኖስ እንስሳ፣ እግር ወይም ጣት ባይኖረውም በሳይንስ ጥናት ዘንድ ከሙሉ ጣት ሸሆኔ ውስጥ ተደረጁ።
- (*) - የሚያመሰኳ ሆድ ያላቸው አስተኔዎች
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |