Location via proxy:   [ UP ]  
[Report a bug]   [Manage cookies]                
Skip to main content
ADDIS ABABA CITY ADMINISTRATION EDUCATION, AND TRAINING QUALITY, REGULATORY AUTHORITY, BOLE, LEMI KURA, AND YEKA BRANCH Cluster Coordination Office Institutions Accreditation License, Expansion, Upgrading and Renewal Directorate Private... more
ADDIS ABABA CITY ADMINISTRATION EDUCATION, AND TRAINING QUALITY, REGULATORY  AUTHORITY, BOLE, LEMI KURA, AND YEKA BRANCH Cluster Coordination Office Institutions Accreditation License, Expansion, Upgrading and Renewal Directorate Private and NGO TVET Institutions Sharing Educational Knowledge within Colleagues

21st-century artificial intelligence (AI) application associated with the use of EMIS; what are the favourable and challenges in terms of the acceptability of New Technology in terms of skills, knowledge and attitudes with education and training teachers, experts and officials?
By Berhanu Tadesse Taye June 10, 2024

መግቢያ
* የ21ኛው ክፍለ ዘመን የቴክኖሎጂ ምጥቀት/ ሮቦቲክ፣ አውቶሜሽን፣ EMISና የሰው ሰራሽ ክህሎት መተግበሪያ AI መረጃ አያያዝ አጠቃቀም ጋር ተያይዞ፤ ከሠራተኛው፣ ከአመራሩ፣ ከትምህርትና ስልጠና ተቋማት ጋር የክህሎት፣ የእውቀትና የአመለካከት ቅቡልነት አንጻር አመቺና ገቺ ሁኔታዎች ምንድን ናቸው? በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ስልጠና ነው፡፡ የመረጡት ርዕስ የ21ኛው ክፍለ ዘመን የቴክኖሎጂ ምጥቀት/ የሰው ሰራሽ ክህሎት መተግበሪያ (AI) አጠቃቀም ጋር ተያይዞ በትምህርትና ስልጠና ዙሪያ መረጃ አያያዝ አስተዳደር ስልት (EMIS) ቀጣይ መሻሻል የተለያዩ በአለም አቀፍ ሀገራት ደረጃ ምን ለመስራት አቅደዋል? ይህንን እቅድ እውን ለማድረግ ከመምህራን፣ ከሠራተኛውና ከአመራሩ የክህሎት፣ የእውቀትና የአመለካከት ቅቡልነት አንጻር ምን ምን ለማዳበር አቅደዋል?/ በሚል መነሻ ለመወያየት ነው፡፡  የሰው ሰራሽ ክህሎት መተግበሪያ (AI) የ21ኛው ክፍለ ዘመን የቴክኖሎጂ ምጥቀት ለትምህርትና ስልጠና መሀበረሰብ በአጠቃላይ በክህሎት፣ በእውቀትና በአመለካከት የተሻለ ሥራ ለመስራትና ችግሮችን ለመፍታት አስፈላጊ የፈጠራ ሥራ መሆኑን ለማስገንዘብ ነው፡፡ በመሆኑም ቀደም ብለን ይህንን ሀሳብ ለማስተባበሪያ ጽ/ቤቱ ለእውቅና ፈቃድ የሥራ ባልደረቦች  ስልጠናው ተሰጥቶ የሰልጣኞች የእርካታ መለኪያ ተሰብስቦ ተሰርቶለታል።
በመቀጠል ከተማው የእኛን ርዕስ አቅርቦት የነበረው "የ21ኛው ክፍለ ዘመን ክህሎቶች" አዲስ ፈጠራ፣ ተግባቦት፣ አይሲቲ፣ እንዲሁም የመላመድ ችሎታዎች በሚሉ ርዕሶች ላይ በመሆኑ፤ ከተማው ይህ ስልጠና ሲሰጥ እውቀትንና አመለካከት ስላልተካተተ ለማካተት ነው፡፡ በመሆኑም አመራሩ የላቀ ቴክኖሎጂ ተጠቃሚነት ላይ የቅቡሉነት ማጣት ችግሮች ከምን የሚመነጩ መሆናቸውን በማሳወቅ፣ ችግር ፈቺ በሆነ መልኩ የተሻሻለ አሰራር ለማሳየት ነው። በመሆኑም የቅቡልነት ማጣት የሚመነጨው ሙሉ ከሆነው አመለካከት መጓደል የሚመነጭ መሆኑን አጽንኦት ለመስጠት ነው፡፡
በእኛ መስሪያ ቤት እሴቶቻችን የመጀመሪያ የሆነው ለትምህርትና ስልጠና ጥራት ቅድሚያ መስጠት የሚል ሲሆን፣ የዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም (WEF) የትምህርት 4.0ን/ Quality Education ትኩረት ይሰጣል የሚለውን ማን ያወጣው ዕቅድ ነው? እኔ ለስልጠናው የያዝኩት የመስሪያ ቤት እሴቶቻችን ርዕስ ደግሞ 8ኛ ላይ የሚገኘው "የላቀ ቴክኖሎጂ ተጠቃሚነት" እቅዳችን መሰረት እኔ ሥራዬን በቴክኖሎጂ በማዘመን ምን ሠርቼ ሥራዬን አሻሻልኩኝ? የሚል መጠይቅንና መልስ የሚሰጥ ክፍሎች አሉት፡
እንደ መስሪያ ቤቶቻችን የእሴት ሀሳብ ማለትም "የላቀ ቴክኖሎጂን በመጠቀም" ስራዬን በቴክኖሎጂ በማዘመን ስራዬን ዘመናዊ በሆነ መልኩ ለማሻሻል ምን ሰራሁ?
ከላቁ ቴክኖሎጂ ጋር ስራን ማዘመን ተደጋጋሚ ስራዎችን በራስ ሰር መስራት፣ በመረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ ለመስጠት የመረጃ ትንተናን መጠቀም፣ ለተሻለ ትብብር የፕሮጀክት አስተዳደር መሳሪያዎችን መተግበር እና ለደንበኛ ተሳትፎ ዲጂታል መድረኮችን መቀበልን ሊያካትት ይችላል። በእነዚህ ዘርፎች ላይ በማሰላሰል ቴክኖሎጂን በስራ ሂደቶችዎ ውስጥ እንዴት እንዳዋሃዱ መገምገም ይችላሉ። የላቀ ቴክኖሎጂን ለመጠቀም ከቢሮዎ እሴት ሀሳብ ጋር የሚጣጣሙ ልዩ መሳሪያዎችን ወይም ልምዶችን ተግብረዋል?
እንደ መስሪያ ቤቶቻችን የእሴት ሀሳብ "ቴክኖሎጂን በመጠቀም" ስራዬን በቴክኖሎጂ ለማዘመን ምን ሰራሁ?
በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ሥራን ማዘመን በርካታ ስልቶችን ሊያካትት ይችላል፣ ለምሳሌ፡-
- ለመረጃ ትንተና እና ግንዛቤዎች AI በመተግበር ላይ።
- ለተለዋዋጭነት እና ለማስፋፋት የደመና ማስላትን መጠቀም።
- የ IoT መሳሪያዎችን ለቅጽበት ቁጥጥር እና አውቶማቲክ መቀበል።
አይኦቲ፣ ወይም የነገሮች በይነመረብ፣ መረጃን ከሌሎች መሳሪያዎች እና ስርዓቶች ጋር በበይነ መረብ ላይ ለማገናኘት እና ለመለዋወጥ በሴንሰሮች፣ ሶፍትዌሮች እና ሌሎች ቴክኖሎጂዎች የተካተቱትን የቁሳዊ ነገሮች መረብን ይመለከታል። እነዚህ መሳሪያዎች ከተራ የቤት እቃዎች እስከ ውስብስብ የኢንዱስትሪ መሳሪያዎች ይደርሳሉ. በአይኦቲ አማካኝነት በዙሪያችን ያለው አለም የበለጠ ምላሽ ሰጭ እና ዲጂታል እና አካላዊ ዩኒቨርስን ያዋህዳል።
- blockchainን ለአስተማማኝ እና ግልፅ ግብይቶች መጠቀም።
Blockchain ስርዓቱን ለመለወጥ፣ ለመጥለፍ እና ለማጭበርበር አስቸጋሪ ወይም የማይቻል በሚያደርግ መልኩ መረጃን የመቅዳት ስርዓት ነው። እሱ በመሠረቱ በብሎክቼይን ላይ ባለው የኮምፒዩተር ሲስተሞች አውታረ መረብ ላይ የተባዛ እና የሚሰራጭ የግብይቶች ዲጂታል ደብተር ነው። በሰንሰለቱ ውስጥ ያለው እያንዳንዱ ብሎክ በርካታ ግብይቶችን ይይዛል፣ እና በብሎክቼይን ላይ አዲስ ግብይት በተፈጠረ ቁጥር የዚያ ግብይት መዝገብ በእያንዳንዱ ተሳታፊ ደብተር ላይ ይታከላል። ይህ ያልተማከለ እና ምስጢራዊነት የብሎክቼይን ተፈጥሮ ግብይቶች ደህንነቱ የተጠበቀ እና ግልጽ መሆናቸውን ያረጋግጣል፣ ምክንያቱም እያንዳንዱ ግብይት ለሁሉም ተጠቃሚዎች ስለሚታይ እና በኔትወርኩ ተሳታፊዎች ስምምነት መረጋገጥ አለበት።
የቅርብ ጊዜ ፕሮጀክቶችዎን ወይም ተግባሮችዎን ያስቡ እና ቅልጥፍናን፣ ትክክለኛነትን ወይም የደንበኛ እርካታን ያሻሻሉ ማናቸውንም አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን እንደተጠቀሙ ያስቡ። በጣም ዘመናዊ ቴክኖሎጂን ከመጠቀም እሴት ጋር የሚጣጣሙ ማንኛውንም ልዩ ቴክኖሎጂዎችን ወይም ማሻሻያዎችን መለየት ይችላሉ?
ለመጀመሪያ ጥያቄ መልስ የሚሆነው የእሴቶቻችን ለእኛ የመጀመሪያ እሴት የሆነው ለትምህርትና ስልጠና ጥራት ቅድሚያ መስጠት ከ17 የSDG ግቦች ውስጥ 4ኛ ዕቅድ ግብ ውስጥ ያለው ደረጃ መሆኑን መገንዘብ ተገቢ ነው፡፡
የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከተልዕኮው በመነሳት የአጠቃላይ ትምህርት፣ የቴ/ሙ/ት/ስ/ተቋማት እንዲሁም የሙያ ብቃት ምዘና ጥራት/ብቃት ለማረጋገጥ የውጭ ኢንስፔክሽን፣ የአዲስ እውቅና ፈቃድ መስጠት፣ እድሳት እውቅና ፈቃድ፣ አዳዲስ የስልጠና ዘርፎችን በመጨመር ማስፋፋት፣ እና የሙያ ብቃት ምዘና አገልግሎት በመስጠት ረገድ ዉጤታማ ሥራ ለመስራት በእውነተኛ መሰረት ላይ የተገነባ መረጃ በጣም አስፈላጊ ነው፡፡ መረጃን ለማደራጀት በትምህርትና ስልጠና ዙሪያ የሚሰሩ መምህራን/ አሰልጣኞች፣ አመራሮችና ባለሙያዎች ርግጠኛ የሆነ መራጃ ማደራጀት ተገቢ ነው፡፡ በመሆኑም በእውነተኛ መሰረት ላይ የተመሰረተ መረጃ ማደራጀት ለመጪው የልጆቻችን እጣፈንታ እየወሰንን ነው፡፡ ፖሊሲ አውጪዎች መረጃን መሰረት ያደረገ ትክክለኛ እቅድ እና ክንውን ማከናወን እንዲቻል ስለሚያግዛቸው ነው፡፡
Based on its mission, the Education and Training Quality Control Authority branch office conducts external inspections to ensure the quality/competence of general education, TVET /institutions, and professional qualification assessment, granting new accreditation licenses, renewing accreditation licenses, expanding by adding new training areas, and In order to do an effective job in providing professional competency assessment services, data based on facts is essential. In order to organize information, it is appropriate for teachers/trainers, managers and experts who work in education and training to organize a reliable guide. Therefore, we are deciding the future fate of our children by organizing information based on real basis. It helps policy makers to make informed planning and action.
የቡድን ሥራ. Practical Group work የላቀ ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ ሆነን እንዴት ሥራችንን ማዘመን እንችላለን? How we modernize our work extremely highly developed technologies?/ How can we use advanced technology to modernize our work? When our work practical በስራ ባልደረቦች... more
የቡድን ሥራ.
Practical Group work
የላቀ ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ ሆነን እንዴት ሥራችንን ማዘመን እንችላለን?
How we modernize our work extremely highly developed technologies?/
How can we use advanced technology to modernize our work?
When our work practical
በስራ ባልደረቦች የሚሞላ የደንበኞች አገልግሎት እርካታ (Customer satisfaction) - Google Forms
https://docs.google.com/forms/d/1NynCAtWHadrsdaf10S4hpulRUvRblpkxVVOL-Ldmiys/edit
የትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት መረጃ አያያዝ ስርአት፣ ከእኛ የአጣቃላይ ትምህርት መረጃ አያያዝ ጋር አንድ ስለሆነ፣ uploads የተደረገላችሁን EMIS ፒፒቲን ተጠቅማችሁ መረጃ አያያዛችሁን ማዘመን ትችላላችሁ፡፡ በተረፈ, አጠቃላይ ትምህርት መረጃ ለመያዝ የላቀ ቴክኖሎጂ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ WAMP/MySQL ሶፍትዌር መጠቀም የግድ ይላችኋል! ምክንያቱም፣ በአግባቡ ከተጠቀምነው የትምህርትና ስልጠና ጥራትን ለማረጋገጥ የሚረዳ በሆኑ ነው፡፡
Since the education information management system of the Ministry of Education is the same as our educational information management system, you can use the uploaded EMIS PPT to update your information. In addition, the use of WAMP/MySQL software is necessary to ensure the use of advanced technology to capture general education information! Because, if we use it properly, it help to ensure the quality of education and training. አሰልጣኙን መገምገሚያ ፕላት ፎርም፤ ታሳቢ የሚያደርገው የአሰልጣኝ የስልጠና አሰጣጥ ብቃትን፣ አሳታፊነትን፣ ጥራትን ወዘተ… ታሳቢ በማድረግ ስልጠና በተሰጣቸው ደንበኞች የሚሞላ፡፡
Trainer Evaluation Platform; It takes into account the trainer's training performance, participation, quality, etc., which is filled with clients who have been trained. April      2024
አሰልጣኙን መገምገሚያ ፕላት ፎርም፤ ታሳቢ የሚያደርገው የአሰልጣኝ የስልጠና አሰጣጥ ብቃትን፣ አሳታፊነትን፣ ጥራትን ወዘተ… ታሳቢ በማድረግ ስልጠና በተሰጣቸው ደንበኞች የሚሞላ፡፡ - Google Forms https://docs.google.com/forms/d/1wk1yP81nRngpIVHPoJZaMlhumltIQCh3ovaBN3lo-yU/edit https://www.slideshare.net/slideshow/1emis-ppt-addis-ababa-city-administration-education-and-training-bole-branchpdf/267424110
Consequently, I was obliged to write this autobiography on account of the following case. From the experiences of my family and one of our locality families, both constructive and destructive lessons have been observed. The written... more
Consequently, I was obliged to write this autobiography on account of the following case. From the experiences of my family and one of our locality families, both constructive and destructive lessons have been observed. The written materials were intended to share the constructive experiences from them and to be careful not to repeat the shortcomings of the families’ problem. To avoid the quality problem of the formation of strong family, this article
PROJECT PROFILE ADDRESS For renew accreditation
Proposed new departments Since the project will have different activities such as the first on is three years construction paired the second one is only one year delivery of special or tailor made training programs, intend to offer... more
Proposed new departments
Since the project will have different activities such as the first on is three years
construction paired the second one is only one year delivery of special or tailor
made training programs, intend to offer training which is not available in our
country college and university like basic level of Railway technology highly
demanded in the current transportation service sector and supporting
airlines training bring trainees from all parts of African countries even from
other continent, now a days Ethiopia trains this sector sent to abroad, air
transport training has positive aspect by others because most of the trainers come
from African countries this best practice should be broaden in our educational
institute, in addition to providing evening courses offered to the general public,
consultancy service, testing of recruits (candidates for enterprises), organizing
trade fair, the student in the polytechnic will learn during training produce, such
as garments, wooden and metal furniture, tools, construction work, building
maintenance, furniture production, or service centre (for example a coffee shop
and restaurant ), Kab club practices, hair dressing service, automotive--garage
maintenance and driving license training service, pump car wheel (tyres),Key
outcome targets of this project increasing enrollments of both trainers and trainee
የወንዶች ሳሎን በቀደም ዳጎስ ያለ ደመወዝ ተቀብየ ፥ ነጠር ነጠር እያልሁ በሰፈራችን ሳልፍ፥ “በውቄ ግባና ጸጉርህን ትንሽ ላሰማምርልህ “ የሚል ድምጽ ሰማሁ፤ የብዙ ዘመን ጸጉር አስተካካየ እስራኤል ብርሃኑ ነው ፤ ሚካያ በሐይሉ ‘ ጸጉሬንም ቆጥረሀል “ ብላ የዘፈነችው ለእስራኤል ብርሃኑ ይመስለኛል፤ እስራኤል ብርሃኑ ፈጣን ነው ፤ ወሬ አያበዛም፤ በርግጥ ቶንዶሱ እንደ ጊንጥ... more
የወንዶች ሳሎን
በቀደም ዳጎስ ያለ ደመወዝ ተቀብየ ፥ ነጠር ነጠር እያልሁ በሰፈራችን ሳልፍ፥ “በውቄ ግባና ጸጉርህን ትንሽ ላሰማምርልህ “ የሚል ድምጽ ሰማሁ፤ የብዙ ዘመን ጸጉር አስተካካየ እስራኤል ብርሃኑ ነው ፤ ሚካያ በሐይሉ ‘ ጸጉሬንም ቆጥረሀል “ ብላ የዘፈነችው ለእስራኤል ብርሃኑ ይመስለኛል፤ እስራኤል ብርሃኑ ፈጣን ነው ፤ ወሬ አያበዛም፤ በርግጥ ቶንዶሱ እንደ ጊንጥ ይቆነጥጣል፤ መቀሱንም በትርፍ ጊዜው የዳቦ ቆሎ እሚቆርጥበት ይመስለኛል ፤ ያም ሆኖ በሀያ ደቂቃ ውስጥ አሰማምሮ ይልከኛል፤ ሰባ ብር እከፍለዋለሁ፤ እስራኤል ብርሃኑ ብዙ አያወራም፤ደንበኞቹን አይሸነግልም፤
Introduction The Education Management Information System (EMIS) serves various essential purposes in the education sector, helping to streamline administrative processes, improve decision-making, and enhance the overall quality of... more
Introduction
The Education Management Information System (EMIS) serves various essential purposes in the education sector, helping to streamline administrative processes, improve decision-making, and enhance the overall quality of education. Some key uses of EMIS include: An AI Education Management Information System (AI-EMIS) is an advanced technology solution that incorporates artificial intelligence capabilities into the traditional education management information system. AI-EMIS leverages AI algorithms and machine learning techniques to enhance data analysis, automation, decision-making, and prediction capabilities within the education sector.
Law and Order and by law Appropriateness ሕግ እና ሥርዓት እና በሕግ አግባብ! ⚖⚖⚖:
General information about the training 
  Training duration one day

  Methods of presentation, short lecture, individual exercises, group activities and discussions, project work, using energizer between the session and question and answer

  Target group, private schools and TVET data processors /owners/ including officials and professionals Governmental and non-governmental TVET data processors /deans/ the training also accommodate for  executives, managers, supervisors,
Cont’d ….. Introduction
There are many multi-faceted problems in education and training information management in education and training institutions under the Bole Branch Cluster Coordination Office. One of these is information management and disclosure. Proper organization and dissemination of information is important for education and training institutions, officials working at any level in the field, education and training policymakers, and professionals. The problems of education and training are multi-faceted and they are: - Students being out of school is an example in Oromia…….. in Ethio-Somalia…………. In Tigray, Amhara, regions, etc., students and technical and vocational trainees are excluded from education and training services, (inaccessibility for citizens), inaccessibility for the disabled, inequitable access and (access inequity). Fair coverage (coverage of inequity) worsens the problems of information dissemination of inequity; However, if education and training work is properly planned and carried out, the problems of education and training leadership will be solved. This can happen when we can find the real source of our problems and analyze them for solutions.

There are gaps or problems in the service delivery of education and training at all levels of leadership, experts and our education and training institutions, namely the gap in information distribution, (The responsibility on you can be mainly placed on the leadership of education and training. Efforts for continuous improvement can be made to SDG .to make an effort to enter; M.D.G. an effort to not back is evident. Due to the gap in information distribution, high internal waste of education and training, poor quality of education and training, poor planning of education and training, leadership, and management are visible gaps.
After problems are identified, each of the educational information tools should be up-to-date, just like in large quantity, focused on quality, complete, reliable, accurate, up-to-date and up-to-date), and comprehensive, these data should be carefully analyzed and distributed to the relevant stakeholders.. Since the era is the era of artificial intelligence, it is appropriate to update our work with advanced technology using robotic online platforms that analyze these data by using more useful aspects.  Include AI educational software, Monkey Survey, Microsoft Word, and Excel f ( x ), such as Google Forms, NVivo (Leading Qualitative Data Analysis Software with AI Solution/ it is a computer software program that allows researchers to manage, analyze, and visualize qualitative data and documents systematically and individually It is user-friendly for researchers who are familiar with coding and qualitative data analysis strategies.) and SPSS (Statistical Package for the Social Sciences). Software in general. It also means etc.
To do more work, solving the lack of information management and dissemination is important for leaders, policymakers, the public, etc. Therefore, artificial intelligence education management information system (AI.EMIS) training has been prepared for management and expert/ professionals.

መግቢያ
ቦሌ ቅርንጫፍ ክላስተር ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ስር ያሉ የትምህርትና ስልጠና ተቋማት ላይ የሚታዩ የትምህርትና ስልጠና መረጃ አያያዝ ችግሮች በርካታና ዘርፈ ብዙ ናቸው፡፡ ከእነዚህም መካካል የመረጃ አያያዝ እና አሰረጫጨት ሲሆን፤ መረጃ በአግባቡ ማደራጀትና ማሰራጨት ለትምህርትና ስልጠና ተቋማት፣ በዘርፉ በማንኛውም ደረጃ ላይ የሚሰሩ ኃላፊዎች፣ የትምህርትና ስልጠና ፖሊሲ አውጪዎች፣ እና ባለሙያዎች አስፈላጊ ነው፡፡ የትምህርትና ስልጠና ችግሮች ዘርፈ ብዙ ሲሆኑ እነሱም፡ - ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ መሆን ለማሳያነት ያክል በኦሮሚያ…….. በኢትዮ-ሱማሊያ …………. በትግራይ……….. በአማራ……….. ክልሎች ወዘተ… ተማሪና የቴክኒክና ሙያ ሰልጣኞች ከትምህርትና ስልጠና አገልግሎት አሰጣጥ ውጭ መሆናቸው፣ (ለ ዜጎች ተደራሽ አለመሆን)፣ ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ አለመሆን፣ ኢ.ፍትሃዊ አቅርቦትና (access of inequity)፣ ኢ.ፍትሃዊ ሽፋን (coverage of inequity)፣ በመረጃ ስርጭት ኢ.ፍትሃዊነት (information dissemination of inequity) ችግሮች ያባብሳል፤ ነገር ግን፣ የትምህርትና ስልጠና ሥራ በአግባቡ በዕቅድ ተይዘው ከተሰሩ የትምህርትና ስልጠና አመራር አፈጻጸም ችግሮች ይቀርፋሉ፡፡ ይህ መሆን የሚችለው የችግሮቻችን ትክክለኛ ምንጭና አግኝተን ለፍትሄውን መተንተን ስንችል ነው፡፡
የትምህርትና ስልጠና በየደረጃው ያሉ አመራር፣ ባለሙያዎችና ትምህርትና ስልጠና ተቋሞቻችን ላይ ያለው አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚታዩ ክፍተቶች እነሱም የመረጃ ወቅቱን ጠብቆ በሃርድር ኮፒ፣ በዊብና ሶፍትዌሮችን በመጠቀም መረጃን አደራጅቶ አለመያዝ፣ እንዲሁም የተጠናቀሩት መረጃዎች ለሚመለከታቸው አካላት የሥርጭት ክፍተት፣ እዚህ ላይ ያለው ክፍተት መልካም አስተዳደርን ስለሚጎዳ ተጠያቂነት የሚያስከትለው በዋናነት በትምህርትን ስልጠና አመራር ላይ ለሚሰሩ የጎላ ድርሻ ይወስዳሉ፡፡ አመራሩ መልካም አስተዳደር ሁሉንም ዜጎች ባካተተ መልኩ ለማስፈን ቀጣይነት ያለው መሻሻል የተደረገ ጥረት ወደ ኤስ.ዲ.ጂ. ለመግባት ጥረት ማድረግ ነው የሚጠበቅበት፤ እንጂ እንደገና ወደኋላ ተመልሶ አለም ወዳለፈው የዘመናችን የረዥም ጊዜ እቅድ ኤ.ም.ዲጂ. ለመመለስ መጣር የለብንም፡፡ በመረጃ ስርጭት ክፍተት ከፍተኛ የሆነ የትምህርትና ስልጠና ውስጣዊ ብክነት፣ የትምህርትና ስልጠና ጥራት መጓደል፣ ደካማ የትምህርትና ስልጠና ዕቅድ፣ አመራር፣ እና አስተዳደር ወዘተ የሚታዩ ክፍተቶች ናቸው፡፡
ችግሮች ከተለዩ በኋላ እያንዳንዳቸው የትምህርት መረጃ መሳሪያዎች ወቅቱን ጠብቆ፣ በብዛታቸው ልክ (Just like in large quantity)፣ በጥራት ላይ ያተኮረ (Focused on Quality)፣ የተሟላ (Complete)፣ አስተማማኝ (Reliable)፣ ትክክለኛ (accurate)፣ ወቅታዊና (up-to-date)፣ ምሉዕ (comprehensive)፣ አድርጎ እነዚኑ መረጃዎች በጥሞና መተንተን፣ ለሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት መሰራጨት ይኖርባቸዋል፡፡ ዘመኑ የአርተፊሻል ኢንተለጀንት ዘመን በመሆኑ ጠቃሚ ጎኖችን አብዝተን በመጠቀም እነዚህን መረጃዎች የሚተነትኑልንን ማንኛውነም ሮቦቲክ ኦንላይን ፕላት ፎርሞች በመጠቀም ሥራችንን በላቀ ቴክኖሎጂ ተጠቃሚነት ማዘመን ተገቢ ነው፡፡ እነሱም አንደ ኤ.አይ.፣ ሞንኪ ሰርቬይ፣ ማይክሮ ሶፍት ወርድ፣ ኤክስ.ኤል.፣ እንደ-ጎግል ፎርም፣ ኒኒቮ እና ኤስ.ፒ.ኤስ.ኤስ. በአጠቃላይ የተለያዩ ሶፍት.ዌር. ወዘተ ጭምር መጠቀም መቻል ነው፡፡ ለዚህም የበለጠ ሥራ ለመስራት የመረጃ አያያዝ እና አሰረጫጨት እጥረት መፈታት ለተመራ ማሪዎች፣ ፖሊሲ አውጪዎች፣ ለህዝቡ ወዘተ ወሳኝ ሚና ይጫወታል፡፡ በመሆኑም ያህ የ artificial intelligent የትምህርት አስተዳደር መረጃ አሰራር ዘዴ (AI.EMIS) ስልጠና ለአመራርና ባለሙያዎች ተዘጋጀቶል፡፡

The Education Management Information System (EMIS) serves various essential purposes in the education sector, helping to streamline administrative processes, improve decision-making, and enhance the overall quality of education. Some key uses of EMIS include: An AI Education Management Information System (AI-EMIS) is an advanced technology solution incorporating artificial intelligence capabilities into the traditional education management information system. AI-EMIS leverages AI algorithms and machine learning techniques to enhance data analysis, automation, decision-making, and prediction capabilities within the education sector.
Law and Order and by law Appropriateness ሕግ እና ሥርዓት እና በሕግ አግባብ! ⚖⚖⚖:
Acknowledgments
This is a training for professionals and leaders for both general education and technical and vocational accreditation by the Directorate of Education and Training Accreditation Licensing of the Cluster Coordination Office of Bole, Lmi Kura and Yeka Branches. The type of training is Education Management Information System (EMIS) training of trainers (TOT). Training materials were prepared for the first time at the branch office level by assigning an experienced professional who is suitable for this training. Therefore, I would like to express my gratitude to the Directorate Director for giving me this training! Next, I would like to give my highest thanks to the leaders and senior experts who followed the training carefully!
The training was provide, who has long experience in the field and for demonstration, and I downloaded and presented what I saved on the same EMIS trainer training cloud 10 years ago. One of the problems encountered during the training was the lack of online internet connection even though there were computers for the trainees to view selected online cloud systems. When the training was give, it was advocate to show in practice that it is not difficult to be practical session/ task-oriented due to the lack of online internet connection. An indication of this is to identify the level of mobile usage. Next, what percentage of trainees use your cell phone for educational purposes? It was. Next, the trainer asked how to use Microsoft 365 and use offline notes, how to create and edit notes at different times? How to work in a machine or robotic form using Microsoft Word? It was demonstrated in practice how it is possible to exchange mail merge to multiple stakeholders in Microsoft Word.
This practical training has made more helpful for our trainees by improving the text prepared for training 10 years ago, using advanced technology, and adding new training methods. Trainees are theoretically trained on how to use the software they are supposed to use. The software images are included in the training module so that you can download and use the most useful software for education and training. The training manual explores the current state of education and training in artificial intelligence.
Due to lack of internet connection for all the trainees, it is not possible to provide practical training for some of the software we need. However, I have prepared an electronic online survey on training delivery satisfaction as part of the training. Therefore, regarding the delivery of training, if I want the training to be focused on the trainees, after the training, the satisfaction of the trainees will be provided to you in an electronic online questionnaire, which you can fill by downloading a...
Introduction: This curriculum guide is intended to provide the trainee with the knowledge and techniques to make the basic garment patterns with or without lining and the necessary grading skills. Pattern-making technical resources are... more
Introduction:

This curriculum guide is intended to provide the trainee with the knowledge and techniques to make the basic garment patterns with or without lining and the necessary grading skills.

Pattern-making technical resources are fundamental tools to develop the trainees' ideas for fashion design and starting points for the creative processes.
Yosar Fashion Design Training Institute 2023
Based on the Federal Democratic Republic of Ethiopia
OCCUPATIONAL STANDARD
Information sheet
OCCUPATIONAL TITLE: GARMENT MAKER
YEAR 1 OCCUPATION 1
November 2023
Unit
The information contained in the table shows the number of teachers and education information, education level defined as A, B, C level, employment status and trainee registration and evaluation information. Number of registered trainees,... more
The information contained in the table shows the number of teachers and education information, education level defined as A, B, C level, employment status and trainee registration and evaluation information. Number of registered trainees, number of completed trainees, number of assessed trainees, number of qualified trainees, total assessment result percentage.